አል ዐይን አማርኛ በዋናነት በኢትዮጵያ፣በመካከለኛው ምስራቅ እና በዓለም ደረጃ ያሉ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ኢኮሚያዊ እንዲሁም የሰፖርትና የመዝናኛ መረጃዎችን እየተከታተለ የሚያቀርብ የኦንላይን ሚዲያ ነው፡፡ አል ዐይን አማርኛ ሙያዊ ...
3 天之前 · 4 hours ago አሜሪካ ባለ ነጭ ጭንቅላቱን ንስር ወፍ ብሔራዊ ምልክት እንዲሆን ወሰነች. ሀገሪቱ እስካሁን ቀስት የያዘ ንስር እንደ ብሔራዊ ምልክት አድርጋ ስትጠቀም የቆየች ቢሆንም በይፋ ሳይታወጅ ቆይቷል
12 hours ago በተከበበችው የሱዳኗ አልፋሸር ከ 700 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ተመድ አስታወቀ . በዳርፉር የመጨረሻ ይዞታውን ይዞ ለመቆት ጥረት በሚያደርገው የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች መካከል የሚደረገው የአልፋሽር ውጊያ እጅግ በጣም ጠንካራ ...
16 小时之前 · ፖለቲካ በዩክሬን የተያዘው የሰሜን ኮሪያ ወታደር ህይወቱ ማለፉ ተነገረ የደቡብ ኮሪያ የስለላ ተቋም በዩክሬን ጦር የተማረከው የመጀመሪያው የሰሜን ኮሪያ ወታደር "ክፉኛ በመቁሰሉ" መሞቱን ገልጿል
4 天之前 · 3 hours ago ክሬምሊን የአሳድ ሚስት የፍቺ ጥያቄ አቅርበዋል መባሉን አስተባበለ. አስማ አል አሳድ የብሪታንያ እና ሶሪያ ዜግነት ቢኖራቸውም ለንደን የአሳድ ቤተሰቦችን እንደማታስጠልል ማስታወቋ ይታወሳል
የአል-ዐይን ሚዲያና ጥናት ሁሉም መብቶች በህግ የተጠበቁ ናቸው 2024
2024年12月21日 · 4 hours ago 'አስርቱ ትዕዛዛት' የተጻፉበት ጥንታዊ ድንጋይ ከ 5 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተሸጠ. ጨረታውን ያካሄደው ኩባንያ ሶዝቤይስ 52 ኪል ግራም የሚመዝነውን ጥርብ ማርብል ለእስራኤል አሳልፍ መስጠት የፈለገ ማንነቱ ያልታወቀ ሰው ገዝቶታል ብሏል
2024年12月21日 · 17 hours ago ዶናልድ ትራምፕ ካናዳ ወደ አሜሪካ እንድትጠቃለል ጠየቁ. ካናዳ ከጠቅላላ የውጭ ንግዷ ውስጥ 75 በመቶ ምርቶቿን ወደ አሜሪካ የምትልክ ሲሆን ዶናልድ ትራምፕ አዲስ የግብር ጭማሪ አደርጋለሁ ማለታቸውን ተከትሎ ስጋት አይሏል
3 天之前 · 1 day ago በ2024 ሀብታቸው በብዙ የተመነደገላቸው 10 ቢሊየነሮች. የቴስላ ስራ አስፈጻሚው ኤለን መስክ ከ188 ቢሊየን ዶላር በማግኘት ቀዳሚው ነው
2024年12月8日 · መነሻ ገጽ - አል ዐይን ኒውስ ... home