የአውሮፓ እና የአሜሪካ ያልተገደበ ድጋፍ እስራኤል በህገወጥ ተግባሯ እንድትገፋ አረንጓዴ መብራት ሰጥቷል ያሉት ቃል አቀባዩ፤ በፍልስጤም፣ ሊባኖስ እና ሶሪያ የሚደርሰው ያልተገባ የንጹሀን ግድያ ...
ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በነጩ ቤት የመጀመርያ ቀን የስልጣን ቆይታቸው ከህገወጥ ስደተኞች ጋር በተያያዘ ወሳኝ እርምጃዎችን ሊወስዱ እንደሚችሉ ተሰምቷል፡፡ በምርጫ ቅስቀሳቸው ወቅት ...
ዘለንስኪ በሰጡት እለታዊ መግለጫ እንደተናገሩት ዘመቻው ሞስሶ በዩክሬን ውስጥ ያላትን የማጥቃት አቅም ቀንሷታል። ፕሬዝደንቱ የጥቃቱ አላማ ይህ መሆኑን ለረጅም ጊዜ ሲገጹ ቢቆዩም የተወሰኑ ምዕራባውያን ...
ቻይና በዡሃይ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ ግዙፍ የአየር ትርኢት በማሳየት ላይ ትገኛለች። በዚህ ትርኢትም ቤጂንግ ያመረተችውና ምዕራባውያኑን ይገዳደራል የተባለውን “ጄ-35ኤ” ጄት ...
በጋዜጣዋ ላይ በኤርትራ ዴሞክራሲያዊ ለውጦች እንዲደረጉ የሚጠይቅ ጽሁፍ በመታተሙ በፈረንጆቹ 2001 በቁጥጥር ስር መዋሉንም ቢቢሲ ዘግቧል። ዳዊት ከበርካታ ...
የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ በሚገኝበት በዚህ ወቅት ራስ ገዟ ሶማሊላንድ በነገው እለት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ልታካሄድ ነው፡፡ አሁናዊውን ፕሬዝዳንት ሙሴ ቤሂ አብዲን ጨምሮ ሶስት ...
በ2009 ሀብታም ሀገራት በማደግ ላሉ ሀገራት የአየር ንብረት ፋይናንስ 100 ቢሊዮን ለመስጠት ቃል ገብተው የነበረ ቢሆንም ማሳካት የቻሉት ሁለት አመት ዘግይተው ነበር። ደሀ ሀገራት በየአመቱ ለአየር ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 3 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ119 ...
የሳኡዲ ልኡል አልጋወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን እስራኤል በጋዛ “የዘር ጭፍጨፋ” እየፈጸመች ነው ሲሉ አጥብቀው ተቃወሙ። ልኡል አልጋወራሹ የጋዛ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ጠንከር ባለ ቃል ቴል አቪቭን ...
የ48 አመቱ ኔዘርላንዳዊ የሀገሩ ልጅ ኤሪክ ቴን ሃግ ከሃላፊነት ከተነሱ በኋላ የኦልድትራፎርድ ሀላፊነቱን በጊዜያዊነት በመረከብ ካደረጋቸው አራት ጨዋታዎች ሶስቱን አሸንፎ አንድ አቻ በመውጣት በውጤት ...
የደቡብ ኮሪያው ፕሬዝዳንት ከስምንት አመት በኋላ ወደ ጎልፍ ልምምድ ስፍራ መመለስም ትራምፕ በሴኡል ጉብኝት ሲያደርጉም ሆነ እርሳቸውም ወደ አሜሪካ ለጉብኝት ሲያቀኑ አብረው ለመጫወት ያለመ ነው ...
ሰሜን ኮሪያ ባለፈው ሐምሌ ወር የሰሜን ኮሪያው ኪም ጆንግ ኡን እና የሩሲያው ብላድሚር ፑቲን በፒዮንግያንግ የፈረሙትን የመከላከያ ስምምነት ማጽደቋን ሮይተርስ ኬሲኤንን ጠቅሶ ዘግቧል። ...