搜索优化
English
搜索
Copilot
图片
视频
地图
资讯
购物
更多
航班
旅游
酒店
笔记本
Top stories
Sports
U.S.
Local
World
Science
Technology
Entertainment
Business
More
Politics
过去 30 天
时间不限
过去 1 小时
过去 24 小时
过去 7 天
按相关度排序
按时间排序
ALAIN
7 小时
እስራኤል እና ሀማስ ተኩስ ለማቆም መስማማታቸው ተገለጸ
ሁለቱ ተፋላሚዎች በጋዛ እያካሄዱ ያሉትን ጦርነት ለማቆም እና የእስራኤል ታጋቾችን በፍልስጤማውያን እስረኞች ለመለዋወጥ በዛሬው እለት መስማማታቸውን ሮይተርስ በድርድሩ ዙሪያ መረጃ የደረሳቸውን ...
ALAIN
13 小时
ጃፓን በአንድ ዓመት ውስጥ በ37 ሚሊዮን የውጭ ዜጎች ...
የሩቅ ምስራቋ ጃፓን በተጠናቀቀው የ2024 ዓመት የጎበኟት የውጭ ዜጎች ቁጥር 37 ሚሊዮን ገደማ ደርሷል፡፡ ሀገሪቱ በ2019 ላይ በ32 ሚሊዮን ጎብኚዎች የተጎበኘች ሲሆን ይህም በታሪክ ትልቁ ቁጥር ...
ALAIN
14 小时
በቁጥጥር ስር የዋሉት የደቡብ ኮሪያው ፕሬዝደንት ...
"ደም መፋሰስን" ለማስቀረት ነው ብለዋል። በሀገሪቱ በስልጣን ላይ ያለ ፕሬዝደንት ሲታሰር የመጀመሪያ ሲሆን ጠንካራ ዲሞክራሲ ያላትን እስያዊት ግራመጋባት ውስጥ ከቷታል። ዩን ባወጁት ለአጭር ጊዜ ...
ALAIN
16 小时
የዓለም ነዳጅ ዋጋ ከአራት ወራት በኋላ ጭማሪ አሳየ
ላለፉት አራት ወራት ጭማሪ ያላሳየው የዓለም ነዳጅ ዋጋ አዲስ ጭማሪ ያሳየ ሲሆን አሜሪካ በሩሲያ ላይ ከሰሞኑ የጣለችው አዲስ ማዕቀብ ደግሞ ለነዳጅ ዋጋ መጨመር ዋነኛው ምክንያት ሆኗል፡፡ ሮይተርስ ...
ALAIN
14 小时
ታዋቂው ዩቲዩበር ሚስተር ቢስት ቲክቶክን ለመግዛት ...
ከሚስተር ቢስት ባለፈ የአለማችን ቁጥር አንድ ባለሀብት ኢለን መስክ ከኩባንያው አገልግሎት ግዢ ጋር በተገናኝ ስሙ እየተያዘ ሲሆን ቲክቶክ ከጊዢው ጋር ተያይዞ ለቀረቡለት ጥያቄዎች “ለልቦለድ ፈጠራዎች ...
ALAIN
17 小时
የሎስ አንጀለሱ ሰደድ እሳት አደጋ ወቅታዊ ሁኔታ ምን ...
የእሳት አደጋ ሰራተኞች ከበረሃ የተነሳ ንፋስ ቢኖርም የሎስ አንጀለስ ከተማ ክፍሎችን ለሳምንታት ያወደሙትን ሁለት ግዙፍ ሰድድ እሳቶች በዛሬው እለት ባሉባት ማስቆም ችለዋል። ቢያንስ ከሰባት የአሜሪካ ...
ALAIN
19 小时
ባይደን ኩባን ሽብርተኝነትን በመንግስት ደረጃ ...
ተሰናባቹ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሽብርተኝነትን በመንግስት ደረጃ ስፖንሰር ታደርጋለች በሚል የተፈረጀችውን ኩባ ከዝርዝሩ ለማስወጣት ወሰኑ። ኩባን ከሽብር ፍረጃው ለማስወጣት ሃቫና የፖለቲካ ...
ALAIN
20 小时
የደቡብ ኮሪያው ፕሬዝደንት ከሳምንት ፍጥጫ በኋላ ...
የዩን ወታደራዊ አዋጅ ደቡብ ኮሪያውያንን ከማስደንገጥ አልፎ በእስያ በኢኮኖሚዋ አራተኛ ደረጃ ላይ ያለችውን እንዲሁም የዋሽንግተን ቁልፍ የጸጥታ አጋር የሆነችውን ደቡብ ኮሪያን ወደአልተጠበቀ ፖለቲካዊ ...
ALAIN
18 小时
ኢራን በትራምፕ ላይ ግድያ ለመፈጸም አላሴርኩም አለች
አሜሪካን ከ2015ቱ የኢራን የኒዩክሌር ስምምነት ያስወጡት ትራምፕ ዳግም መመረጥን አስመልክቶ ለቀረበላቸው ጥያቄም "ትራምፕ በመካከለኛው ምስራቅም ሆነ በመላው አለም ሰላም እንዲሰፍን ይሰራሉ ብዬ ...
ALAIN
12 小时
ለ4 ቀናት የሚቆየው የትራምፕ በዓለ ሲመት
የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች በዓለ ሲመት በየአራት አመቱ ጥር 20 ይካሄዳል። ጥር 20 እሁድ ከዋለ ደግሞ ጥር 21 ላይ ይደረጋል። ጆ ባይደን በ2021 በዓለ ሲመታቸው ሲካሄድ 46 ፕሬዝዳንቶች በተለያየ ጊዜ ለ73 ጊዜ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። ...
ALAIN
1 天
400 ሚሊየን ሰዎች የሚሳተፉበት የአለም ግዙፍ ሀይማኖታዊ ...
በሀይማኖታዊ በዓለት በሚፈጠር መጨናነቅ ተደጋጋሚ አደጋዎችን በምታስተናግደው ህንድ መሰል አደጋዎች እንዳይከሰቱ የከተማዋ ፖሊሶች ሰፊ ዝግጅቶችን ያደረጉ ሲሆን ከዚህ ባለፈም 50 ሺህ ፖሊሶች እና በጎ ...
ALAIN
1 天
አሜሪካውያን የ"ቲክቶክ ስደተኞች" ወደ "ሬድኖት ...
ሬድኖት በቻይና፣ ታይዋን እና በሌሎች ማንደሪን ቋንቋ የሚናገሩ ሰዎች በሚበዙባቸው ሀገራት የቲክቶክ ተቀናቃኝ ነው። ራሳቸውን የ"ቲክቶክ ስደተኛ" ብለው የሚጠሩ አሜሪካውያንም ቲክቶክ ከመዘጋቱ በፊት ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果
反馈