የካቶሊክ ዕምነት ተከታይ እና የሶስት ልጆች አባት የሆኑት ሜርዝ ከወቅቱ የጀርመን መራሄ መንግሥት የተሻለ ተቀባይነት እንደሚኖራቸው ተገምቷል። የነዳጅ ፍላጎቷን ከሩሲያ ትሸምት የነበረችው ጀርመን ...