የቱርኩ ፕሬዝደንት ታይፕ ኢርዶጋን በድጋሚ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሆነው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል ጦርነት እንድታቆም ይነግሯታል የሚል ተስፋ እንዳላቸው በዛሬው እለት ተናግረዋል። ፕሬዝደንቱ ...
ሱዚ በዘንድሮው የአሜሪካ ምርጫም ዋና የቅስቀሳ ስልት ነዳፊ ሆነው ያገለገሉ ሲሆን ዶናልድ ትራምፕ በካማለ ሀሪስ ላይ ጣፋጭ ድል እንዲቀዳጁ ዋነኛው ሰው እንደነበሩ ተገልጿል፡፡ ...
የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ለተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አልዎት መልእክት አስተላልፈዋል። ከምርጫው በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አስተያየት የሰጡት ...
አየርመንገዱ ኢንጂነሮቹ የመጀመሪያ ምርመራ ማካሄዳቸውን እና የሞተር ብልሽት መኖሩን ማረጋገጣቸውን ገልጿል። የፈነዳው ሞተር ሞተሩን ለመከላከያ ከተሰራው የውጨኛው መሸፈኛ አለመውጣቱንም ኢንጂነሮቹ ...
በኢትዮጵያ ሁለተኛው የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ የሆነው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት አፈጻጸሙን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ እንደ መግለጫው ከሆነ የሳፋሪኮም ቴሌኮም አገልግሎቶች ...
የእስራኤል ፓርላማ መንግስት በሽብር ክስ የተፈረደባቸው ሰዎች ቤተሰቦችን ከሀገሪቱ እንዲያስወጣ የሚፈቅድ ህግ አጸደቀ። ህጉ የሽብር ተግባር በመፈጸም አልያም በማበራታታት ጥፋተኛ ሆኖ የተገኘው አካል ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ጥቅምት 29 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የሰሞኑን ዋጋ አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ119.2044 ብር ...
ሪፖርቱ በርካታ ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑባቸው የአፍሪካ ሀገራትን ደረጃ ባወጣበት 18.18 ሚሊየን ህጻናት ከትምህርት ውጪ የሆኑባትን ናይጄርያ ቀዳሚ አድርጓታል፡፡ 11.1 ሚሊየን ህጻናት ...
የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ አዲሱ የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው ትናንት በፓርላማ በመገኘት ቃለመሃላ ፈጽመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ባለፈው ማክሰኞ ዮቭ ጋላንትን ...
ባሳለፍነው ማክሰኞ የተደረገው የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጉዳይ አሁንም ዓለምን ትኩረት መሳቡን ቀጥሏል፡፡ ከምርጫው ውጤት መታወቅ በኋላ አሸናፊው ዶናልድ ትራምፕ በሚመሰርቱት ካቢኔ ውስጥ እነማንን ...
የዲሞክራት ፓርቲ ዕጩዋ ካማላ ሀሪስ ጽንስ ማቋረጥ ጉዳይ የሰዎች መብት መሆን አለበት፣ ውሳኔው ለግለሰቦች መሰጠት አለበት በሚል ስትከራከር የሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ ደግሞ ይህ የሰዎች መብት ...
በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና በአማራ ክልል የጸጥታ ሃይሎች አማካኝነት ከአንድ ወር በላይ ለእስር የተዳረጉ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በአፋጣኝ እንዲለቀቁ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ። ተቋሙ ...