On January 14, 2025, President Biden honored nearly 400 early-career scientists and engineers with the Presidential Early ...
እውነቱን እንነጋገር ከተባለ አቡነ ማቲያስን እንኳንስ እንደ ፓትርያርክ መቁጠር ይቅርና “አባቴ ይፍቱኝ” ለመባል እንኳ የሚያበቃ ስነ ምግባር፣ ለምዕመናን ተቆርቋሪነትና ለአገር አሳቢነት የላቸውም። ከሁሉም ...
ሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎች እንደሆኑ በሚጠረጠሩ ግለሰቦች በአንድ ቤት ውስጥ ታግተው የነበሩ 26 ኢትዮጵያንን እርቃናቸውን ማግኘቱን የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ ዛሬ ዓርብ አስታውቋል። ...
የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ፈቃድ አግኝቶ ለሁለት ዓመታት ያህል የመሠረት ሥራውን ሲያከናውን ቆይቷል። ይህን የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ጥር 2 ቀን 2017 ዓ.ም ...
ከ60 ዓመታት በላይ በተወዳጅነት ያቀነቀነው “የትዝታው ንጉስ” ማህሙድ አህመድ፣ በነገው ዕለት ጥር 3 ቀን 2017 ዓ.ም፣ በሚሊኒየም አዳራሽ፣ በአድናቂዎቹ በክብር ከመድረክ ይሸኛል። ...
በአፋር ክልል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተደጋጋሚ እየተከሰ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ከክልሉ ባሻገር ስጋት ደቅኗል። የመሬት መንቀጥቀጡ ያስከተለው ንዝረት እስከ መዲናዋ አዲስ አበባ ድረስ በተደጋጋሚ እየተሰማ ...
በሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ የተከሠተውን ድርቅ ተከትሎ አስቸኳይ የምግብ ርዳታ ያስፈልጋቸዋል ከተባሉ 109ሺሕ ሰዎች ውስጥ እስከ አሁን ማድረስ የተቻለው ለ27ሺሕዎቹ ብቻ እንደኾነ፣ የዞኑ አደጋ መከላከል እና ምግብ ...
የትግራይ መንግስት ሰራተኞች ማሕበር፣ የትግራይ ዓቃብያነ ሕግ ማሕበር፣ የክልሉ ጤና ባለሙያዎች እና የግል ትምህርት ቤት አስተማሪዎች ማሕበራት እና ሌሎች በጋራ እንዳሉት የተከማቸ የረዥም ወራት ደሞዝ ካለመክፈል ...
በትግራይ ክልል የጤና ባለሞያዎች ፍልሰት እየጨመረ ነው፤ ያለው የክልሉ የጤና ባለሞያዎች ማኅበር፣ በየወሩ ከ80 በላይ የጤና ባለሞያዎች ክልሉን ለቀው እየሔዱና በክልሉ ውስጥም የሥራ ዘርፍ እየቀየሩ ናቸው፤ ሲል ...
በሎስ ኤንጀለስ አካባቢ የቀጠለው የዱር ሰደድ እሳት፣ እስከ አኹን የ10 ሰዎችን ሕይወት ሲቀጥፍ፣ 10ሺሕ የሚደርሱ ቤቶችን አውድሟል። አንዳንድ መንደሮችንና ውብ መኖሪያ ቤቶችን ወደ ትቢያ የቀየረው የዱር እሳቱ ...
በቅርብ ሳምንታት ጋዛ እና ሄይቲ ውስጥ በጋዜጠኞች ላይ የተፈጸሙት ግድያዎች ብዙኀን መገናኛ ላይ የተደቀኑትን አደጋዎች አጉልተው የሚያሳዩ ናቸው። እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ባለፈው 2024 ዓም ከአንድ መቶ በላይ ...
የኢትዮጵያን የሰነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ፣ ዛሬ ዐርብ ይፋ ያደረጉት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ስኬታማ እንደሚኾን ተስፋቸውን ገልጸዋል። ...